የሩሲያ ጦር ምዕራባውያን ለዩክሬን ከላኳቸው እጅግ የላቀ አቅም ያላቸው ሚሳኤሎችን ታጥቋል አሉ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን። ፕሬዝዳንቱ ዋሽንግተን እና ሌሎች ምዕራባውያን የኬቭ አጋሮች የላኳቸው ...
በተለይም መንግስታት አሁን እያደረጉት ያለው ሸማቾች የበለጠ የኤሌክትሪክ መኪኖችን እንዲገዙ በሚል የፈቀዷቸውን ማበረታቻዎች እየተው ስለሚመጡ ያገለገሉ የኤሌክትሪክ መኪኖች ዋጋ እየጨመረ ሊሄድ ...
ሀማስ በሊባኖስ የተኩስ ስምምነት መደረጉን ተከትሎ ከእስራኤል ጋር ስምምነት ላይ ለመድረስ ፈቃደኛ መሆኑን ገልጿል፡፡ ከአመት በላይ የዘለቀውን ጦርነት መቋጨት እንደሚፈልግ የገለጸው ቡድኑ ለበርካታ ...
የህንዷ ሱራት ከአለማችን የአልማዝ ምርት 90 በመቶው የሚቀነባበርባት ከተማ ናት። ዘርፉ ለ800 ሺህ ህንዳውያን የስራ እድል የፈጠረ መሆኑን የሚጠቅሰው ኦዲቲ ሴንትራል፥ ግዙፉ የገበያ ማዕከል ...
አሁን ላይ ዩክሬን የግዴታ ወታደራዊ አገልግሎት የጣለችው እድሜያቸው ከ25 ዓመት እና ከዛ በላይ በሆኑ ዜጎቿ ላይ ነው፡፡ እኝህ የአሜሪካ ባለስልጣን የግዳጅ ወታደራዊ መመልመያ ዝቅተኛ የእድሜ ጣሪያን ...
ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ ለዩክሬን የምታደርገውን ወታደራዊ ድጋፍ ለማቋረጥ የሚያሳልፉት የትኛውም ውሳኔ "ለዩክሬን ጦር የሞት ቅጣት ነው" አሉ በተመድ የሩሲያ ምክትል አምባደር ዲሚትሪ ፖሊያንስኪ። ...
ሄዝቦላህ በትናንታው እለት ከተደረሰው እና ተግባራዊ መደረግ ከጀመረው የተኩስ አቁም በኋላ ትናነት ምሽት የመጀመሪያውን መግለጫ አውጥቷል። ሄዝቦላህ በመግለጫውም በእስራኤል ላይ ድል ማስመዝገቡን ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ህዳር 19 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ ከአራት ቀናት በፊት ያወጣውን ዋጋ አስቀጥሏል። በዚህም አንድ ...
የሩሲያ ግማሽ አካል በእስያ የሚገኝ ነው ያሉት ቃል አቀባይዋ አሜሪካ ያቀደችውን ካደረገች ሩሲያም ተመሳሳይ እርምጃ ለመውሰድ እንደምትገደድም ተናግረዋል፡፡ ቃል አቀባይዋ አክለውም ጃፓን ከዚህ ድርጊቷ ...
47ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት እንዲሆኑ የተመረጡት ዶናልድ ትራምፕ የመረጧቸው እጩ የካቢኔ አባላት የቦምብ ጥቃት ዛቻ ደረሰባቸው። የአሜሪካ የፌደራል ወንጀል ምርመራ ቢሮ (ኤፍቢአይ) በቦምብ ጥቃት ...
ሩሲያ በክሩዝ ሚሳዔል ድብደባ ከፈጸመችባቸው ከተሞች መካከልም ኦዴሳ፣ ክሮፒቭኒትስኪ፣ ካርኪቭ፣ ሪቪን እንዲሁም ሉትስክ እንደሚገኙበት የዩክሬኖቹ ዘርካ እና ሰስፕላይ የሄና ምንጮች አስታውቀዋል። ...
ዙራቭል ቁርዓንን ፊት ለፊቱ ካለ አንድ መስጅድ ፊት ለፊት አቃጥሏል የተባለ ሲሆን ከድርጊቱ ጀርባ የዩክሬን ደህንነቶች እንዳሉበትም ተገልጿል። ግለሰቡ በተመሰረተበት ክስም የ14 ዓመት እስር ...