ሩሲያ በዩክሬን ላይ ልዩ ያለችውን ዘመቻ ከከፈተችበት ከየካቲት 2022 ጀምሮ 15 የሚሆኑ አየርፖርቶቿ እንደወደሙባት የዩክሬን ጠቅላይ ሚኒስትር ዴኒስ ሽምይሀል መናገራቸውን ሮይተርስ የሀገሪቱን ...
"ጠንካራ የአጻፋ እርምጃ እንወስዳለን" ሲሉ ዝተዋል። ከባለፈው ረቡዕ ጀምሮ ከሶሪያ ጦር ጋር ሲዋጋ የቆየው ሃያት ታህሪር አል ሻም የተሰኘው አማጺ ቡድን የአሌፖ ከተማን አብዛኛውን ክፍል መቆጣጠሩ ...
በቅድመ ሙከራዎች መሰረት ግማሽ ፓውንድ ወይም 226.7 ግራም ዱቄት የአንድን ዛፉ ያህል ካርቦን ዳይኦክሳይድ የማስወገድ አቅም ያለው ሲሆን የተሰበሰበው ካርበን ወደ ደህንነቱ የተጠበቀ ማከማቻ ውስጥ ...
በዚህም ባለፉት አምስት አመታት ብቻ ከሰሃራ በታች የሚገኙ ሀገራት በ2.2 በመቶ በአለም የጦር መሳሪያ ገበያ ላይ ድርሻ ነበራቸው። በተመሳሳይ ዲ አር ኮንጎ ከ105 በመቶ በላይ ወጪን በማሳደግ ...
የፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ዋትስአፕ መተግበሪያዎች ባለንብረት የሆነው ሜታ ኩባንያ ከሰሞኑ በስሩ ባሉ የማህበራዊ ትስስር ገጾች ላይ ተጠቃሚዎች መስለው ገንዘብ እና መረጃ መንታፊዎች ላይ እርምጃ ...
ዩክሬን በየጊዜው የግዳጅ ወታደራዊ ምልመላ እያደረገች ሲሆን 100 ሺህ ያህል ወታደሮቿ ከጦር ግምባር ጠፍተዋል ተብሏል፡፡ ዩሮ ኒውስ ከጦር ግምባር የጠፉ ወታደሮችን፣ ወታደራዊ አመራሮችን እና ...
ባለፈው ወር ሰሜን ኮሪያ በሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮችን ወደ ሩሲያ ከላከች በኋላ በሁለቱ ሀገራት ትብብር መጠናከር ላይ አለም አቀፍ ስጋት እየጨመረ ባለበት ወቅት በመከላከያ ሚኒስትር አንድሬ ቤሎሶቭ ...