ፕሬዝዳንቱ በሰጡት ትዕዛዝ የፔንታጎን ከፍተኛ ባለስልጣናት ከሀገሪቱ የመከላከያ በጀት ላይ በአመት እስከ 8 በመቶ ድረስ ቅናሽ ለማድረግ የሚያስችል እቅድ የሚያዘጋጁ ይሆናል፡፡ እቅዱ ተግባራዊ መሆን ...
ሽሪ ቢባስ እና በሃማስ ታጣቂዎች በጥቅትምት 7 2023 ሲያዙ የዘጠኝ ወር እና አራት አመት እድሜ የነበራቸው ህጻናት ልጆቿ (ክፊር እና ኤሪያል) የእስራኤላውያን የትግል ምልክት ሆነው ቆይተዋል። ...
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትሩዝ በተባለው የማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ የዩክሬኑን ፕሬዝዳንት ቮሊድሚር ዘለንስኪን “ያለ ምርጫ የተቀመጠ አምባገነን ነው" ብለዋል። ...
ወደ አዳራሹ ለመግባት ታዳሚዎች ከ53 ፓውንድ እስከ 160 ፓውንድ ክፍያ መክፈል ግዴታ ሲሆን ከቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር ጋር ፎቶ ለመነሳት ደግሞ 121 ፓውንድ ያስከፍላሉ ሲል ዘ ጋርዲያን ዘግቧል። አሁን ላይ ለዴይሊ ሜይል በአምደኝነት እያገለገሉ ያሉት ቦሪስ ጆንሰን ከአሜሪካዊው ታዋቂ ጋዜጠኛ ተከር ካርልሰን ጋር ...
ከ6 ወር ጨቅላ ህጻን እድሜ ጀምሮ እንደሚስተዋል የሚነገርለት ቅናት የእኔ ብቻ ከሚል ስሜት፣ ካለመተማመን ፣ ሰዎች ከዚህ ቀደም ከገጠማቸው ልምድ አንዳንድ ግዜም በራስ ካለመተማመን ሊመነጭ ይችላል፡፡ ...
የ15 ጊዜ የሻምፒዮንስ ሊግ አሸናፊው ሪያል ማድሪድ በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ሁለተኛ ዙር የጥሎ ማለፍ ጨዋታ በቤርናባው የ2023 ሻምፒዮናውን ማንችስተር ሲቲ ያስተናግዳል፡፡ ...
(ደብል ኒሞኒያ) መጠቃት መጀመሩን ያረጋገጠችው ቫቲካን ከአምስት ቀናት በፊት ሮም በሚገኘው ጀመሊ ሆስፒታል የገቡትን የ88ቱን ጳጳስ ህክምና አወሳስቦታል ብላለች። ደብል ኒሞኒያ በሁለቱም ሳምባዎች ...
የኤምሬትስ ፕሬዝዳንት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩን በአቡ ዳቢ ተቀብለው ሲያነጋግሩ ሀገራቸው ፍልስጤማውያንን ከመሬታቸው የማስወጣት እቅድ እንደማትቀበል ነግረዋቸዋል ብሏል የኤምሬትስ የዜና ወኪል ዋም። ...
ፈረንሳዊው የቀድሞው የመድፈኞቹ የፊት መስመር አጥቂ ኦሊቨር ዥሩድ በመኖሪያ ቤቱ ላይ ዝርፊያ ተፈጽሞበታል ተብሏል፡፡ የታዋቂ ሰዎች ጉዳዮች ዙሪያ ትኩረቱን ያደረገው ቲኤምዜድ የተሰኘው ድረገጽ ...
በርካታ የዓለማችን ሀገራት መዳን በማይችሉ ህመሞች እና በስቃይ ውስጥ ያሉ ዜጎቻቸው በህክምና ታግዘው እንዲሞቱ የሚፈቅድ ህግ አላቸው፡፡ የአውሮፓዋ ስዊዘርላንድ ከፈረንጆቹ 1942 ጀምሮ በህክምና ...
በወባ በሽታ በርካታ ዜጓን የምታጣው እስያዊቷ ፊሊፒንስ የወባ ትንኝ አድነው ለሚይዙ ዜጎች ሽልማት አዘጋጅታለች፡፡ ዴንጊ በተሰኘው የወባ ወረርሽኝ የተጠቃችው ፊሊፒንስ ለበሽታው መነሻ የሖነችው የወባ ...
ዘለንስኪ አሜሪካ ወሳኝ የዩክሬይን ማዕድናትን ለማውጣት ያቀረበችው ሀሳብ ፍትሃዊ አይደለም፤ እቅዱ የዩክሬንን የደህንነት ዋስትና አላከታተም ሲሉ ተናግረዋል። ዩክሬን ባለፈው ሳምንት አሜሪካ የዩክሬንን ...
Results that may be inaccessible to you are currently showing.
Hide inaccessible results